Anonymous
#art
Any one who has"እሳት ወይ አበባ"& dertogada pdf
Apr 05, 20218 engagements
Any one who has"እሳት ወይ አበባ"& dertogada pdf
Apr 05, 2021Ehew
Apr 06, 2021Dertogada
Apr 06, 2021✍ደራሲ ፀጋየ ገብረ መድህን እሳት ወይ አበባ ... ይቅር ብቻ አንናገርም፥ እኔና አንቺ አንወያይም፥ ለውይይት አልታደልንም እንዲያው ዝም እንጂ ዝም...ዝም፡፡ አበባ አንሆን ወይም እሳት ተጠምደን በምኞት ቅጣት ሰመመን ባጫረው መአት እድሜአችንን እንዳማጥናት... እሳት አንሆን ወይ አበባ በሕቅ-እንቅ ስንባባ ባከነች ልጅነታችን፥ እየቃተትን ስናነባ፡፡ ... ፈራን፤ አዎን ፍቅር ፈራን፥ የነፍስን አንደበት ዘጋን፥ የእድሜ ጠብታችንን ምጥ፥ የጣር ፅንሳችንን ልሣን፥ ልጅነት የለገሠንን በመለኮት የቀባንን በእሳቱ ያጠመቀንን የፍቅር አምላክ በጥበቡ፥ በሥልጣን ያላበሰንን ፈራን፥ አዎን እውነት ፈራን የስሜት እስትንፋስ ነሳን፡፡ ... ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድን
May 02, 2021Part 2
Apr 06, 2021Dertogada
Apr 06, 2021🔹ዴርቶጋዳ ደራሲ - ይስማከ ወርቁ Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Apr 06, 2021Esat wey abeba alagegnhulkm
Apr 06, 2021ዴርቶጋዳ @Ethiopianpdf
Apr 06, 2021