AASTU register adrege registration successful alegn we will send e-mail blew neber alakum ena fetenawn mwesdbet date endet nw mawek michlew eski Astu or AASTU yetemarachu how did you know
Apr 05, 2021💥የምዝገባ ጊዜ፡- ✍️✍️#መጋቢት 26 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ⛳️ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡- 🏅#ሚያዝያ 2 ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ 🏆የምዝገባ ቦታ፡ ⛽️የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ #በኢንተርኔት (online) በ aastu.edu.et 🏜 www.astu.edu.et ድህረ ገፅ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ♨️ፈተናው የሚሰጥበት ቀን፡- 🔱#ሚያዚያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ( ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 6፡00; ከሰዓት ከ8፡00 እስከ 11፡00 ድረስ ይሆናል) ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ፡- ♻️በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡✅ ❗️❗️ማሳሰቢያ፡-❗️❗️ ✳️ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት #ክፍያ አይጠየቅም፣ከሚመዘገቡት አመልካቾች ውስጥ ለፈተና የሚቀርቡት ስም ዝርዝራቸው በሚከተሉት ድረ-ገፆች፡- www.aastu.edu.et, www.astu.edu.et Source - ኢትዮ University ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Apr 05, 2021