Anonymous
#education
Hi Guys ግዕዝ ቋንቋ ማወቅ በጣም ነው የምፈልገው። ምክንያቱም በዚህ ቋንቋ ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሚስጥሮች ይገኙበታል። እሳካሁን ድረስ ለሳይንስ ግራ የሆኑ ነገሮች መፍቻ ቁልፋ ይህ ቋንቋ ነው። እና እባካችሁ ይህን ቋንቋ የሚያስተምር አካል ካለ ብጠቁሙኝ🙏
Apr 05, 202111 engagements
Hi Guys ግዕዝ ቋንቋ ማወቅ በጣም ነው የምፈልገው። ምክንያቱም በዚህ ቋንቋ ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሚስጥሮች ይገኙበታል። እሳካሁን ድረስ ለሳይንስ ግራ የሆኑ ነገሮች መፍቻ ቁልፋ ይህ ቋንቋ ነው። እና እባካችሁ ይህን ቋንቋ የሚያስተምር አካል ካለ ብጠቁሙኝ🙏
Apr 05, 2021@MesereteGeez
Apr 05, 2021@Matihos talk to him He has an online class
Apr 05, 2021bezy tetekmo yetemare sew takaleh? how effective it is?
Apr 05, 2021I know a place online course yemeste ezhihu telegram ly gn be ezignaw zur already sltjmere if you drop your @ next time register Ena dgmo it is not ግዕዝ it is written as ግእዝ
Apr 05, 2021Go and learn in person churches teach that. Ask your nearest church. Abinet class teblo. My friend is learning right now.
Apr 05, 2021ራሳቸውን እንደዚ እያሉ የሚያታልሉ ይገርሙኛል ENG አጥና አባቴ እሱ ነው ዋናው🙌🙌😂😂 ግዕዝ ይላል እንዴ
Apr 05, 2021