Life is completely Na full of vinegar,..ye alem final derswal negus ymetal teblwal gn meche ymeslachuhal
15 votes
Life is completely Na full of vinegar,..ye alem final derswal negus ymetal teblwal gn meche ymeslachuhal
15 votes
According to science our planet may disappear after 7 billion years when the sun explode.
Apr 06, 2021Ermiopia, [05.04.21 15:28] አንድ ነገር መገንዘብ ያለባችሁ፣ ይመጣል የተባለው ንጉስ የሚነግስበትን ቀን ማወቅ አይቻልም። ነገር ግን እርግጠኛ ሁኜ መናገር የምችለው፣ ይመጣሉ ተብለው የተነገሩ መከራዎች እና እልቂቶች አንዱም ዝንፍ ሳይል ተፈፅመዋል፣ እየተፈፀሙም ነው እስካሁንም ባስተዋልኩት መሰረት በተጨማሪ ይመጣሉ የተባሉ መቅሰፍቶችም እንደማይቀሩ አምናለሁ። በተጨማሪም፣ በብዙ አባቶች፣ እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ መፃህፍት እንደተቀመጠው፣ ንጉሱ ሚመጣው ከብዙ እልቂት በኋላ እና በፈራረሰች ሃገር ላይ ነው።
Apr 05, 2021Ende aba zewengel tinbit kehone 2015 lay ye ethiopia tinsae new ethiopia talak yemithonibet ke nigus tewdros gemro sidst negestat yinegsalu keza behuala hasetegnaw mesih 3yr and half yigezana ye alem fitsame yihonal i think
Apr 05, 2021"10፤ የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።" (2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:10፤) "3፤ እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም።" (የዮሐንስ ራእይ 3:3፤) "Bemanachewm seat endemetabk keto atawkm"
Apr 05, 2021Fetari yawkal...🙏
Apr 05, 2021ፍካሬ ኢየሱስ ላይ የተጻፈው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ና የንጉስ "ቴ" ነገር መሆንስ ይሆናል። ግን እንደ አንድ ኦሮቶዶክሳዊ ክርስቲያን የምለው ነገር ቢኖር እኛ የምንጠንቀው የክርስቶስ መምጫን እንጂ የ "ቴ"ወይንም የ ኤልያስን መምጫ አይደለም።
Apr 05, 2021Thats the truth
Apr 05, 2021አይታወቅም ግን በእኔ አመለካከት 2015 ይመስለኛል 50%
Apr 05, 2021