send me your registration number
Apr 05, 2021send me your registration number
Apr 05, 2021የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምዝገባ ጀመሩ። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሌጂ እና አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በፈተና ለመግባት ለሚፈልጉ ምዝገባው መጀመሩ ተገልጿል። የመመዝገቢያ መስፈርቶች ፦ ተዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ) ፦ - ኢንጂነሪንግ : ወንድ 415 እና በላይ ፤ ሴት 410 እና በላይ - አፕላይድ ሳይንስ : ወንድ 400 እና በላይ ፤ ሴት 395 እና በላይ ሌሎች ክልሎች ፦ - ኢንጂነሪንግ : ወንድ 420 እና በላይ ፤ ሴት 415 እና በላይ - አፕላይድ ሳይንስ : ወንድ 405 እና በላይ ፤ ሴት 400 እና በላይ የምዝገባ ጊዜ ፡- ከመጋቢት 26/2013 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 02 ቀን 2013 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባው ሚያዝያ 02 ቀን 2013 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል። ለምዝገባ የወጣውን መስፈርር የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) በ www.astu.edu.et / www.aastu.edu.et/ ድህረ ገፅ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ሚያዚያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም (ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 6፡00 ፣ ከሰዓት ከ8፡00 እስከ 11፡00 ድረስ ይሆናል) ተብሏል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Apr 05, 2021Registration siders linku yilekekal eza lay gebtesh apply madreg new. Currently I am in AASTU so you can ask any question you want.
Apr 05, 2021In box me
Apr 05, 2021