Hello i wanna ask about a field selection. What is the difference between software engineering, computer science, information science and information technology? Thanks 😊
Apr 04, 2021👩💻👨💻Technology programming ችሎታ ያላቸው ወይንም ትንሽ hint ያላቸው ተማሪዎች አንዳንዶቹ Computer Science, አንዳንዶቹ ደግሞ Software Engineering መግባት እፈልጋለው ሲሉ እሰማለው,የ programming ችሎታ or ፍቅር ስላላቸው ብቻ ♨️programming እንደ major Course ሚሰጡ የተለያዩ #⃣Departmentoch አሉ። ➡️Computer Science ➡️Computer Engineering ➡️Software Engineering ➡️Information System ➡️Information Technology ፨ከእነዚህ 5 departments ፈለጣ ሚበዛበት ♨️Computer Engineering ነው ፤ ሌሎቹ 1st Year Lay እንጂ this Much ፈለጣ የላቸውም።ግን ቀላል ናቸው ማለት አይደለም። Maths ጎበዝ ሆነው programmer/coder መሆን ለሚፈልጉ i Suggest Computer Science. ምክንያቱም CS Is All About mainly ▶️Programming ▶️Data Structure & Algorithm ▶️Software Engineering ▶️Networking. maths ጎበዝ የሆኑ ተማሪዎች CS ቢገቡ የተሻለ ነው። ❗️Computer Science ስራ የለውም ሚባለው ነገር...Conditional ነው። ማለት Computer Science Degree ጨርሰው ምንም Code ማድረግ ማይችሉ አሉ(am Sorry to say this). አብዛኛው አይችሉም።programming/coding perfect ከሆናችሁ እንደውም ግዜው አሁን ነው።ሀገር ውስጥ ቀርቶ ውጪ የመሄድ እድል ሰፊ ነው። @Aconcise @Aconcise
Apr 05, 2021