Anonymous
#personal
ለምንድነው ግን ብቻውን የሚኖር ሰው ላጤ የተባለው?
Apr 04, 202113 engagements
ለምንድነው ግን ብቻውን የሚኖር ሰው ላጤ የተባለው?
Apr 04, 2021ላ= ላይ ታች ተንከራታች ጤ= ጤፍ ፍለጋ ሄደ ሸማች
Apr 04, 2021Yemileteletew ngr selelelew
Apr 04, 2021This is like asking ለምንድን ነው የሚሰርቅ ሰው ሌባ የተባለው Or... ለምንድን ነው ጥሩ ሰው ደግ የተባለው
Apr 04, 2021ላጤ = ላጥ-ኤ ላጣ ሰው ማለት ነገር ነው
Apr 04, 2021ላጥ አድርጎ ብር ይከፍላል ለዛ ነው
Apr 04, 2021Shnkurt mnamn selemilet laxe tebale
Apr 04, 2021ላጥ ላጥ እያለ ስለሚሄድ
Apr 04, 2021Dnch eyelate slemibela...😳😳
Apr 05, 2021