Anonymous
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ astu/aastu ሚፈተኑ ተማሪዎች ካለፉ ብር አየከፈሉ ነው ወይ ሚማሩት ወይስ በነፃ ነው ግልፅ አርጉልኝ አመሠግናለሁ👍
Apr 04, 20216 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ astu/aastu ሚፈተኑ ተማሪዎች ካለፉ ብር አየከፈሉ ነው ወይ ሚማሩት ወይስ በነፃ ነው ግልፅ አርጉልኝ አመሠግናለሁ👍
Apr 04, 2021ኸረ እየተከፈላቸው
Apr 06, 2021Kalkefelnachu eyalu new endewm
Apr 04, 2021ende yetegnawem university mecheresha lay cost sharing alew enji lela mikefel ne'er yelem
Apr 04, 2021በነፃ ነው ምትማረው ግን ከተመረቅ ቡሀላ የተማርክበትን ትከፍላል ማለት ስራ ይዘህ
Apr 04, 2021ere bro be netsa nw ye mengst university nw
Apr 04, 2021Ere lash ye mengist eko new
Apr 04, 2021