ሰላም ለናንተ እኔ የ 11 natural ተማሪ ነኝ እና እእ computer science መማር ፊልጋለው እና አሁን ላይ በጣም እየፈራው ነው። ማለት ኢንትራንስ በር ታብ ምንፈተን ከሆነ ምወድቅ ምወድቅ ይመስለኛል። እና ከወደቅኩ ደሞ አሪፍ የግል ኮሌጅ ገብቼ መማር ፈልጋለው። እና ግን ቤተሰቦቼ አቅም የላቸውም እኔን ከፍሎ ለማስተማር እናቴ ናት ምታስተዳድረን የሰው ልብስ እያጠበች እና ከፍ ኣባቴ ጋር ተፋተዋል። እስዋ ደሞ እየደከመችብን ነው። እኔ በደንብ ተምሬ ትሩ ውጤት አምጥቼ ትሩ ስራ ይዤ እናቴን መጦር ፈልጋለው። እና ሚረዳኝ ሚደግፈኝ አካል ጠቁሙኝ። እባካችሁ 🙏🙏🙏 እና እባካችሁ ሊረዳኝ የሚችል ጽርጅት ካለ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እምታቁት እርዳታ ጽርጅት ካለ ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Apr 04, 2021Tab mefeten eko ayaswedkm ezam lay tyake ymetalhal tmelsalh ena wanaw nger 11 class honeh entrance lwedk nw tlaleh yenen 11 class wtet btay mn tlaleh gn ahun entrance snfeten arif wtet ametahu lezawm tnsh gize atnche
Apr 04, 2021