Anonymous
#education
በአማርኛ የተፃፋ የአስትሮኖሚ መፅሐፍቶችን በሙሉ የምታውቁ ከሆነ የመፅሐፋን ስም ጨምሮ ከነፀሐፊው ብትነግሩኝ please
Apr 03, 20216 engagements
በአማርኛ የተፃፋ የአስትሮኖሚ መፅሐፍቶችን በሙሉ የምታውቁ ከሆነ የመፅሐፋን ስም ጨምሮ ከነፀሐፊው ብትነግሩኝ please
Apr 03, 2021Andromeda 1 and 2
Apr 04, 2021I even have a book called Andromeda. ሌላ አይነት በአስትሮኖሚ ዙሪያ የተፃፋ መፅሐፍቶችን ነው እየፈለኩኝ ያለሁት። ከቻልክ/ሽ ብትነግረኝ/ብትነግሪኝ I am so happy
Apr 04, 2021ሌሎች አለማት የሚል መፅሐፍ ፈልግ ካገኝው እልክልሀለው
Apr 04, 2021አመሰግናለሁ
Apr 04, 2021Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Apr 04, 2021Andromeda 1&2 By Rodas Tadesse and Getenet Feleke
Apr 04, 2021