agegnehu agegnehu wedih wedih melat teweku Lbe Anchin Blo Lbe Anchin Blo Anchin blo 🔘 Addis zefen nwe(I think) Yemilew zefen kelechu pls
Apr 03, 2021Dagi D Beka Lyrics ፍቅርን ሲሻ ልቤማ ደክሞ አገኘሻ ሳይድንም ታሞ ጨምሮልሽ ውበቱን ደሞ ካንቺ ውጪ ልቤ አይቶ አያቅ አልሞ በልቤ ላይ ፍቅርሽ ታትሞ የቃልኪዳን ጣትሽን ስሞ አ ን ቺ ን ብያለው ሌላ ይቅር ትቻለው ወዲያ ታድያ ምን እመኛለው በቃ አንቺን አጊንቻለው አገኘው የራሴን በቃ ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ በመውደድሽ ታክሞ ልቤማ ቀረ አንቺን ብሎ አገኘው የራሴን በቃ ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ በመውደድሽ ታክሜ አይ እኔ ታድዬ 2x በቃ ሌላ ማየት ተውኩ ሳላያት ውዴን ቆይቼ ስፈልግ ሳስስ ከርሜ አልቀረማ ይኸው መጣቻ በቀን ማታ ትታያ ደምቃ ቲ ቲ ቲ ትታይ ትታይ እኔጋ ሁሌም አምራ ደምቃ ትታይ ትታይ እኔጋ አገኘው የራሴን በቃ ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ በመውደድሽ ታክሞ ልቤማ ቀረ አንቺን ብሎ አገኘው የራሴን በቃ ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ በመውደድሽ ታክሜ አይ እኔ ታድዬ በቃ ሌላ ማየት ተውኩ For More Join Us @cover_musics
Apr 04, 2021