ሰላም ቤተሰብ አንድ ግላዊ ጥያቄ ነበረኝ፤እሱም፦ እኔ የ17 ዓመትና የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።እናም ከዚ በፊት ተራ ሰው ወይም አላማ የለሽ ሰው ነበርኩ። ሆኖም ትንሽ በሰል ስል ያለሁበት መንገድ ትክክል እንዳለሆነ ገብቶኝ መማሬን መረጥኩ። አሁን ላይ ህልሜ ኢንጂነር መሆን ነው። ኢንጂነር ለመሆን ደግሞ Math's እና Physics ማወቅ ግድ ነው።እኔ ደግሞ ትምህርቶቹ አይገቡኝም ወይም ከባድ ናቸው። እና ምን ባደርግ ይሻላል ? ህልሜን ልቀይረው? ወይስ ምን ላድርግ ቤተሰቦች...🙏 በኢንጂነርም የተመረቀ ሰው ካለ ሀሳቡን ቢያካፍለኝ ደስ ይለኛል።
Apr 03, 2021Endi kehonkma yewedefitun altchlewm maths ena Physics yikebdalu gn matnat alebih u musttttt bzu tyaqe sra le kutroch yalehn neger keyir kechalch the brilliant young mind milewn film eyew 🙌
Apr 03, 2021