ለናንተ አንድ ጥያቅ ኣለኝ ለፍቅረኛቹ የምታስቡትን ያክል ለfamily ታስባላችሁ የ ሁልጊዘ ጭንቀታችሁ ፍቅረኛችሁ how to surprise ላድርግ ነው mom በምን ላስደስታት ኣባታችሁን ምን ስጦታ ልስጠው ብላችሁ ታውቃላችሁ አንደ Valentine's (f**King day)የናቶች ወይ ደሞ ያባቶች ቀን ኣስታውሳች ስጦታ ሰታችሁ ታውቃላችሁ ላባታችሁ ኣንድቀ ን መዳኒት ገዝታችሁለት ታውቃላችሁ i already know that parents ከኛ ምንም ባያገኙም ሁል ጊዘም በኛ ደስ ይላችዋል ግን ቢሆን ደሞ ፍቅራች ንን ብናሳያችው የበለጠ ደስተኛ ኣይሆኑም?????
Apr 03, 2021Firtuna
May 05, 2021