Anonymous
#personal
ሰላም ሰዎች እስኪ እምቢልታ ሲኒማ የምትሰሩ ወይም መረጃው ያላችሁ መልሱልኝ ቀጣይ ሳምንት ከሃሙስ እስከአርብ ባለው ከርቤ የሚለው ፊልም ይታያል እንዴ? ከታየ ቀኑንና ሰዓቱን ብትነግሩኝ ? ወይም ደግሞ ሌላ የሚታይበትን ቦታ ጠቁሙኝ ? እና ደግሞ ትኬት ስንት ብር ነው ?
Apr 03, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች እስኪ እምቢልታ ሲኒማ የምትሰሩ ወይም መረጃው ያላችሁ መልሱልኝ ቀጣይ ሳምንት ከሃሙስ እስከአርብ ባለው ከርቤ የሚለው ፊልም ይታያል እንዴ? ከታየ ቀኑንና ሰዓቱን ብትነግሩኝ ? ወይም ደግሞ ሌላ የሚታይበትን ቦታ ጠቁሙኝ ? እና ደግሞ ትኬት ስንት ብር ነው ?
Apr 03, 20218123 dewleh teyk info alachew
Apr 03, 2021Okay tnx
Apr 03, 2021