Anonymous
#relationships
ጫጉላ የሚባለው ነገር ከተጋቡ በኋላ ለምን ያህል ቀን ነው?
Apr 02, 20219 engagements
ጫጉላ የሚባለው ነገር ከተጋቡ በኋላ ለምን ያህል ቀን ነው?
Apr 02, 2021ብር እስኪጨርሱ😌
Apr 02, 2021Ante lij gn mndinew yayehewn meme ezi mtdegmew🤦♂😂.....
Apr 02, 2021😔😔 am here just enm mels felga
Apr 05, 2021በባህል ከሆነ እንደየ ባህሉ ይለያያል ለምሳሌ በጉራጌ(ሶዶ) ባህል ሰርግ የሚደገሰው በፋሲካ መልስ የሚጠራው ደግሞ ለመስቀል ነው። በመካከሉ ያለው ጊዜ ጫጉላ (በጉራግኛ ጎለት) ነው። በዚህ ጊዜ ሙሽሪት ስራ አትሰራም ፀሃይም እንዳያገኛት ብዙ ከቤት አትወጣም ለመልስ ወደቤተሰቦቿ ስትሄድ አምሮባት እንድትሄድ። የከተማውን ከሆነ ያው it depends on ur money could be just a night or a more than a month.
Apr 03, 202115 አካባቢ መሰለኝ
May 07, 2021wegebhn amoh esktcheger dres
Apr 03, 2021Ma Hi is that you?🤣🤣
Apr 02, 2021Ende sewochu huneta ena felagot yiwesenal
Apr 02, 2021kisk alkeso eskicheres
Apr 02, 2021