I think our government i.e Dr. Abiy is keeping his mouth silent deliberately to make the people hate them and loss hope in them. Then other party would be chosen....I don't really know why but think about it election is near but the government aint making any mercha keskessa or nothing...BTW I'm team abey..#Confussed_citizen
Jan 27, 2020ዶ/ር ዓብይን እየፈነከትን እንመርጠዋለን ! !! (አሌክስ አብርሃም) በነገራችን ላይ አሁን በዚች አገር ላይ የተፈጠረው አሰቃቂ ነገር ሁሉ እንዳለ ሁኖ …በመጭው ምርጫ የምመርጠው በዶ/ር ዓብይ አህመድ የሚመራውን ብልፅግና ፓርቲ ነው !! በተፈጠረው ነገር ሁሉ ላይ ነጠላችሁን አዘቅዝቃችሁ ሙሾ የምታወርዱ ፖለቲከኞች ህዝብ ላይ ከሚደርሰው ችግር ይልቅ ችግሯን ታካችሁ በህዝቡ ውስጥ ዶ/ር ዓብይ ላይ የበለጠ ጥላቻ በመፍጠር ያችን አራት ኪሎ የተሰቀለች የስልጣን ቋንጣ ለማውረድ የምታደቡ መሆናችሁን የምንረሳ እንዳይመስላችሁ !የብዙዎቹ ችግሮች ፈጣሪዎችም እናንተ መሆናችሁን እናውቃለን !በአንድ ኪሳችን መፈንከቻ ድንጋይ በሌላው የምርጫ ካርድ ይዘንም ቢሆን እየፈነከትን እንመርጠዋለን! ምን አማራጭ አለን man? 😔 #taken_from_fb
Jan 27, 2020