Anonymous
#other
ሰለም ቤተሰብ። ባርቾ (በ ህይወት እምሻው) ሚለው መፅሀፍ ያለው አለ pls ወይም link ማግኘት እችላለው
Apr 01, 20211 engagements
ሰለም ቤተሰብ። ባርቾ (በ ህይወት እምሻው) ሚለው መፅሀፍ ያለው አለ pls ወይም link ማግኘት እችላለው
Apr 01, 2021#ባርቾ የሚለው የደራሲ ሕይወት እምሻው መጽሐፍ ላይ አንድ የሰፈረች ምሳሌ እንጋብዛችሁ... በመዋጮ መስዋእትነት አለቅን! ፨፨፨ አቶ አሳማና እመት ዶሮ መንገድ ይገናኛሉ። ጥቂት ካወሩ በኋላ ዶሮዋ፣ "ስማ አንድ ግሩም ሃሳብ አለኝ። እኔና አንተ ለምን አንድ ምግብ ቤት በጋራ አንከፍትም?" ትለዋለች። አሳማም፣ "ምን የሚባል ምግብ ቤት?" ይላል። "የአሳማ ስጋና እንቁላል ምግብ ቤት ብንለውስ?" ዶሮ ትመልሳለች አሳማ ዝም ብሎ ሲያስብ፣ "ያው አንተም በስጋህ እኔም በእንቁላሌ ማለት ነው" ብላ ቀጠለች ዶሮ ። አሳማም ትንሽ አሰብ አድርጎ፣ "ግዴለም ይቅርብኝ። ይህንን ምግብ ቤት ማቅናት ላንቺ መዋጮ ነው። ለኔ ግን መስዋእትነት ይጠይቃል።" ብሎ መለሰላት አሉ። የኛም ማለቂያ አልባ መዋጮ፣ ምስኪኖቹን ከእመት ዶሮ ይልቅ አሳማውን እያስመሰለን ነውና አንድ ቢባልስ? ምንጭ 📖 ባርቾ...ገጽ 124 ደራሲ ✍ ሕይወት እምሻው @Minteno @Minteno @Minteno
Apr 02, 2021