Any doctors here plz help ቡጉንጅ Endet new yemitefaw? What can i do to ease the pain? Mn laderg pllz help
Apr 01, 2021Adiss abeba nh?
Apr 01, 2021Any doctors here plz help ቡጉንጅ Endet new yemitefaw? What can i do to ease the pain? Mn laderg pllz help
Apr 01, 2021Adiss abeba nh?
Apr 01, 2021ዶክተር አለ 8809 የህብረተሰቡን የጤና ችግሮች እየፈተሸ ለእናንተ ይጠቅማሉ ያላቸውን መረጃ ማድረስ ቀጥሏል ይከታተላሉን፡፡ ቡግንጅ(Boils) ቡግንጅ የምንለው በባክቴሪያ(Staphylococcus aures) የሚመጣ የቆዳ በሽታ ሲሆን ቆዳችን በባክቴሪያው ሲጠቃ በእባጩ ውስጥ መግል እና የሞቱ የቆዳ ክፍሎች ይይዛል፡፡ የቡግንጅ በሽታ ምልክቶች •እያደገ የሚሄድ እባጭ •ከፍተኛ የሆነ ህመም •ትኩሳት •አካባቢው ላይ ያለ ቆዳ መቅላት እና መጠንከር •ማሳከክ •በዙሪያው ተጨማሪ እባጮች መኖር የቡግንጅ በሽታ መንስኤዎች •በሽታ የመከላከል ሥርዓት ላይ ችግር መኖር(immunity deficiency) •የስኳር በሽታ •ደካማ የአመጋገብ ሥርዓት •ንጽህናን በአግባቡ አለመጠበቅ •ቆዳ ለተለያዩ ኬሚካሎች መጋለጥ •በበሽታው ከተያዘ ሠው ጋር ንክኪ መኖር የቡግንጅ በሽታ በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል? •የግል ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ •በቡግንጅ ላይ ትኩስ ፎጣ መያዝ •እርድን አፍልቶ በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት •የጉሎ ዘይት መቀባት •ቀይ ሽንኩርት በክብ ቆርጦ ቦታው ላይ ማስቀመጥ •የተቀቀለ እንቁላል ነጩን ክፍል ቁስሉ ላይ መሸፈን •ወተት መጠጣት ለማንኛውም የጤና ችግር እና መታወክ በ8809 ደውለው የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎችን ያማክሩ፡፡ ዶክተር አለ 8809 የኔ ምርጫ !!!! (s)
Apr 01, 2021Abesh arif new adrgebet/adrgibet
Apr 28, 2021Pharmacy hidna mikeba medanit ale esun gesteh tekeba ena amoqslin watbet lemitezetzew yastagslhal
Apr 01, 2021🤔
Apr 03, 2021begonge kalebek . bogongo yalebetn bota kes belek masdat lemn bohala lela cheger endaymet (blood contamination mnamn ) keza farmacy yemitazez medhanit ale koslon asayachew ena yemikeba yesetokal sataseda endatkrbaw
Apr 01, 2021Bakeh betam kelal new antibiotics new miseteh hospital hid..yetem bethon antibiotic ale
Apr 01, 2021Medosha takaleh aa🙄 Chafun yazna anatun belewu😁
Apr 01, 2021