ሰዎች አንድ ነገር አማክሩኝ ነገሩ የጀመረው የገና በአል ከጓደኞቸ ጋር እየተዝናናን ነበር ድንገት ዞር ስል ሳቂታ ቆንጅየ ልጅ ከፊት ለፊቴ ተቀምጣ አየሁ ከዛ በቃ ባንዴ ፈዘዝኩ ተዋውቄ ስልኳን እንዳልቀበል ከፋሚሊ ጋ ስለነበረች አልተመቸኝም በቃ በዛ ተለያየን እኔም ውበቷን አድንቄ ረሳኋት በጣም ሚገርመው ከ 2 ቀን በፊት ሰፈር ቀይረን አዲስ ቤት ገብተን ነበር ታዲያ ከቤታችን ቀጥታ ፊት ለ ፊት ካለው ቤት ስትወጣ ላምን አልቻልኩም በቃ ጎረቤቴ ሆነች ያስታወሰችኝ አይመስለኝም እኔ ግን ጭራሽ ብሶብኝ ወደ ፍቅር ሊቀየርብኝ ነው መሰል ጠያቄውን አረዘምኩት sorry ምን ለማለት ነው በጣም ስለገረመኝ ይሁን ወይ ስለጓጓሁ እንዴት እንደምተዋወቃት ጨነቀኝ የጨነቀ ለት አለ ሰውየው በሉ መፍትሄ ካለ እየየ እንዳትሉኝ ደሞ
Apr 01, 2021go and talk to her normally like dont try to hit on her approach her as a friend be cool with her dont look desperate be urself dont change who u r to be with her before u think abt relationship build a good friendship with her flirt in a good way good luck bro
Apr 01, 2021