Anonymous
#personal
ሰላም ሰዎች ወደ ዘብር ገብርኤል ገዳም ለሶስት ቀን ለመሄድ አስቤ ነበር እና እስኪ አካባቢውን የምታውቁ ካላችሁ እንዴት ከአዲስ አበባ መሄድ እንደምችል ንገሩኝ እና ደግሞ አካባቢው ሰላም ነው ?
Apr 01, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች ወደ ዘብር ገብርኤል ገዳም ለሶስት ቀን ለመሄድ አስቤ ነበር እና እስኪ አካባቢውን የምታውቁ ካላችሁ እንዴት ከአዲስ አበባ መሄድ እንደምችል ንገሩኝ እና ደግሞ አካባቢው ሰላም ነው ?
Apr 01, 2021ሁለት አማራጭ አለህ, አንደኛ ትኬት ቆርጠህ ከላምበረት መናህሪያ ሞላሌ መሄድ ከዛ ውጪ ደብረብርሃን ሄደህ ከደብረብረሃን ሞላሌ መሄድ ከዛ በኃላ ቅርብ እንደሆነ ሰምቻለሁ ሰው ካለ መኪናም ይኖራል
Apr 01, 2021