Anonymous
#other
ስሜን የ ትምህርት መረጃየ ላይ የት ሂጄ ነው ማስቀይረው?ስሜን በ ፍ/ቤት አስቀይሬያለው..እና የ ትምህርት መረጃየ ላይ እንዴት መቀየር እንደምችል ማሟላት ያለብኝን ብትነግሩኝ....please its urgent
Mar 31, 20213 engagements
ስሜን የ ትምህርት መረጃየ ላይ የት ሂጄ ነው ማስቀይረው?ስሜን በ ፍ/ቤት አስቀይሬያለው..እና የ ትምህርት መረጃየ ላይ እንዴት መቀየር እንደምችል ማሟላት ያለብኝን ብትነግሩኝ....please its urgent
Mar 31, 2021ማስቀየር አይጠበቅብህም ምክንያቱም ጊዜና ገንዘብ ማባከን ነው የሚሆንብህ ማድረግ ያለብህ ....ፍርድ ቤት ስትጨርስ እዛው የትምህርት ማስረጃውን ለሰጠህ አካል በፈለከው ብዛት ደብዳቤ ማፃፍ ነው ከዛ የትምህርት ዶክሜንትህን የምታስገባበት ማንኛውም ቦታ ላይ ከፍርድ ቤት የተሰጠህን ደብዳቤ ኮፒ አሰያደረግክ አብረህ ማሰገባት ነው። 👍
Mar 31, 2021