#Relationship ምወዳት ልጅ 4አመት እንድትመጣ ሞከርኩ 3አመቱን ምናምን ጭቅጭቅ ነበረ በሉት እና በደንብ ፍቅሬን መግለፅ ጀመርኩ ከዛ እድል ሰጠችኝ ከዛ እንገናኝ አልኳት እሺ አለች ደስ ሚል ምሽት ነበር ምንም ትንሽ ሰዐት ብት ሆን ከዛ 2ተኛ ደግሞ እራሴው ለምኜ ምን ማውራት አንዳለብኝ አላውቅም ከሴት ጋር like እንደአይናፋር ነገር ያረገኛል እንገናኝ ስላት በአካል እኮ ስንገናኝ ምንም አታወራኝም ስትለኝ አረ አሁን አያሳስብሽ ምናምን ብዬ እሺ ተባልኩ ተገናኘን ቀን ላይ ነው ካረዘምኩት sorry ያው በደንብ እንድታወያዪኝ ፈልጌ ነው ልክ ገና ሳገኛት ሳያት ልቤ ትርክክ ያሰብኩት ምናምን ስልብ ባወራ እራሱ እንደ ተብታባ እያረገኝ ከዛ ዛሬ ካላወራከኝ የመጨረሻችን ነው አስጠነቀቀችኝ በጣም እኔ አሁንም ዝም ከዛ ተለያየን ከዛ ካለችውም በላይ ተቀያየረችብኝ men larg
Mar 29, 2021Ask her how was her day, about her family, ask her her favorite film. And debate about it. Get into debate. That will make u bond. Ask her about her future (mn mareg endemtfelg), tell her about ur family, about ur future, talk about politics if u want to😁
Mar 30, 2021