Anonymous
#education
#urgent Guys send me any ሽለላ ግጥም
Mar 29, 20212 engagements
#urgent Guys send me any ሽለላ ግጥም
Mar 29, 2021ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ የጣይቱ ልጅ የሴት እመቤት(2×) ከወንዶች ጋራ እኩል ተዋግታ እኩል የምትሞት ጠላት ሀገሯን የደፈረ ለት ትጭረዋለች የወኔን እሳት ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ 📚 #ፉከራ 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 30, 2021እማማ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ ትናንትና ነበር የጠጣሁት ጠላ 😏
Mar 30, 2021