ሳልዋረድ ተባበሩኝ የ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ አባቴ የትንሽ ወንድሜን ትምህርት ቤት ላቀይር ፈልጎ ማመልከቻ ፃፍለት ብሎኛል አልችልም ብለው ውርደት ነው እባካቹ Template ያለው ወይም እንዴት እንደሚፃፍ አስረዱኝ
Mar 29, 2021ለምንድነው መቀየር ያሰቡት ምናምን ሃሳቦቹን ንጠረና ከዛ አቀናብረን እንነግርሃለን። አለማወቅ ደግሞ ውርደት አይደለም ሳያውቁ አውቃለሁ ማለት እንጂ።
Mar 29, 2021