Anonymous
#personal
ጂንስ ሱሪዎቼን ማስጠበብና አንዳንዶቹን በ style ድጋሚ ማሰራት ፈልጌ ነበር። በጣም ጎበዝ እና ልምድ ያለዉ Designer ወይም ልብስ ሰፊ ከየት ማግኘት እችላለሁ? Thanks in Advance🙏
Jan 25, 202019 engagements
ጂንስ ሱሪዎቼን ማስጠበብና አንዳንዶቹን በ style ድጋሚ ማሰራት ፈልጌ ነበር። በጣም ጎበዝ እና ልምድ ያለዉ Designer ወይም ልብስ ሰፊ ከየት ማግኘት እችላለሁ? Thanks in Advance🙏
Jan 25, 2020Shanko yemikal mrt sefi ale bonga wst
Jan 25, 2020Aba belay ayisefum bileh new?
Jan 26, 2020Ende😳 sint suri binorih new???
Jan 26, 2020