How to monetize on YouTube quickly some tip pls
Mar 28, 2021Sub4sub mesrat nw... Endeza ymiseru bizu group alu...✌️
Mar 29, 2021How to monetize on YouTube quickly some tip pls
Mar 28, 2021Sub4sub mesrat nw... Endeza ymiseru bizu group alu...✌️
Mar 29, 2021Send me one
Mar 29, 2021✳️ Tech News 🔻ዩቲዩብ (AdSense) Tax የተባለ ህግ በአሜሪካን ብቻ እንደሚሰራ ብዙ ዩቲዩበሮች ታቃላቹ ብዬ አስባለው። እና አሁን ሁሉም ሀገር ላይ ተግባራዊ እንዲሁን YouTube አሳውቆል። ሞኒታይዝ የሆኑ ዩቱበሮችን አስመልክቶ ማለት ነው። 🔻ይህ ህግ ብዙ ዩቲዩበሮችን አስደንግጦ ነበር። ሆኖም ይህንን Tax የሚባል ህግ መሙላት ግዴታ ነው። ⚠️Tax ምንድነው እና ባንሞላስ ቻናላችን ላይ ምን ጉዳት ያመጣል ‼️ 🔻ይህ አዲሱ ህግ Tax የተባለው ከዚህ በፊት አሜሪካን ላይ ብቻ ነበር እየሰራ የነበርው ነገር ግን አሁን ሁሉም ሀገሮች ላይ ተፈፃሚ እየሆነ ነው። 🔻Tax የተባለውን ህግ ሞኒታይዝ የሆናቹ ዩቲዩበሮች ካልሞላቹ በየወሩ ከሚላክላቹ ክፍያ ላይ 24% ተቀናሽ ይደርጋል። 🔻ሞኒታይዝ የሆናቹ ዩቲዩበሮች ይህንን ለመሞላት 1 ወር ከ15 ቀን አከባቢ ያክል ጊዜ አላቹ። AdSense ላይ ነው የምትሞሉት። 🔻ሞኒታይዝ የሆናቹ ዩቲዩበሮች ካላቹህ አሞላሉ ካልገባቹ ላይ ጠይቁ || - @Mame_User - || ላይ መጠየቅ ትችላላችህ
Mar 29, 2021Inbox me I will tell you @try_it_1001_times
Mar 29, 2021