ሰላም የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በቅርቡ እነደምንፈተን ተስፋ እናረጋለን፡፡ የኔ ጥያቄ ፈጣሪ ብሎ ወደ ዩኒቨርስቲ ከሄድኩ የምማረው ነገር በጣም ነው ግራ የሚያጋባኝ የNatural ተማሪ ነኝ ግን Aviation የመግባት ህልም ከድሮም አለኝ ታድያ ሰሞኑን አየር መንገድ ያወጣው የpilot ቅጥር ማስታወቂያ እያየሁ ነበረ የሚፈለገው በኢንጂነሪንግ እና በተያያዥ ዘርፎች ነው እንዲሁም ከ25 አመት በታች ታድያ 6 አመት ኢንጅነሪንግ ተምሬ እስክጨርስ 25 ያልፈኛል ብዙ ሰው የ2ተኛ አመት ላይ መተው ይጠይቃሉ ቢሉኝም መተማመን አልቻልኩም የማልፈልገውን ነገር 6 አመት ተምሬም ህልሜም ሳይሳካም ስራ አጥቼም ይከብዳል፡፡ ታድያ እድሜ ሳያልፍ ፓይለት ለመሆን ምን ላርግ😕
Mar 27, 2021U have to get the degree one way or another they don't have university student intake right now or its very rare. Even if they do only from Aau,Astu and Astu.considering that you don't know your university placment yet don't get your hopes up on the as a university student intake. just get your degree in other field other than engineering. Since they accept that too.
Mar 27, 2021