በመጀመሪያ ደረጃ የአንድ አመት ፍቅረኛ እና ከተዋወቅን አምስት አመት ሆኖናል። ምክንያቱን በማላውቀው "block " ተደረኩኝ ;ሠላም ዋል ተባብለን በስልክ እንደተለያየን አልተገናኘንም ;ድምጿ ከሰማው ሳምንት ሆነኝ። እኔ በተለያየ ስልክ ብሞክር ድምጼን ሠምታ ትዘገዋለች።በ facebook ደግሞ ቆይታም ቢሆን ትመልሳለች። ያለችው አ/አ ነው። እኔ 3ተኛ አመት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ። ከሳምት በፊት ደግሞ በአካል ተገናኝተን ነበር። እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?
Mar 26, 2021Zm belat Esua rasu yante zmta gra sigebat tawarahalech
Mar 27, 2021