ሰዎች አንዲት የሰፈር ቆንጅየ ልጅ አለች ስልኳን ተቀብየ ከሌላ ሰው ማውራት ጀመርነ በጣም ተግባባን ትንሽ ፀባያ ከባድ ነበር መለመን ትወዳለች በtext ካልሆነ በ አካል ለማግኘት ከባድ ነው በ family ምክንያት እና ከ ስንት አንዴ ነው ብንገናኝ። በቅርቡ ታዲያ እንደልማዷ አኮረፈች ጥፋቱ የኔ ስላልነበር ይቅርታ አላልኳትም ከዛ ወደ መሰዳደብ ተቀየረ በጣም ነው ምንሰዳደበው በቴክስት ሲመረኝ ብሎክ አደረኳት በሌላ አካውንት በደንብ አድርጋ ሰድባኝ በተራዋ ብሎክ አረገችኝ ። እና ምን ማለት ፈልጌ ነው እንደዚህ አይነት toxic relationship እንዴት ማስተካከል ይቻላል። ለተባበራችሁኝ በሙሉ አመሰግናለሁ
Mar 26, 2021Ykrta meteyek talaknet new bahriwa mehonun kawek ykrta btlat mn alebet? Endene endene ahunm sayrefd ykrta teykat asfelagi kehone demo btlemnatm chgr yelewm eko ena astekaklew. Ykrta meteyek selchtognal ena hule mlemametbet akm yelegnm kalk demo beka tewat dgami mesadebum trgum yelewm ketewkat ergf adrgeh tewat.
Mar 27, 2021