Anonymous
#entertainment
Can someone send me PDF of Dertogada part 2? (Ramatohara I believe) Thank you.
Mar 26, 20212 engagements
Can someone send me PDF of Dertogada part 2? (Ramatohara I believe) Thank you.
Mar 26, 2021#21 🔥 ርዕስ: "ራማቶሓራ" 🔥 ደራሲ: ይስማዕከ ወርቁ 🔥 የመጽሐፉ ይዘት: ረጅም ልብ-ወለድ 🔥 ዕትም: 13ኛ 🔥 የገጽ ብዛት: 288 🔥 ሕትመት: ዴርቶጋዳ ማተሚያ ቤት 🔥 የሕትመት ዘመን: የመጀመሪያ ዕትም ሰኔ 2002 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ 🔥 ምንጭ:- @etbookstore 🔥 ከመጽሐፉ የተቀነጨበ 👇 "ሰዎች ፊትህን ሊለውጡት፣ ስምህን ሊቀይሩት፣ አእምሮህን ሳይቀር በሚፈልጉት ትምህርት፣ በሚፈልጉት መላ ምት ሊሞሉት ይችሉ ይሆናል። ማንነትህን ግን ማንም ሊለውጠው አይችልም።" አውርዳችሁ አንብቡ፣ ተዝናኑ! ⚠️ ማሳሰቢያ❗️ ራማቶሓራ መጽሐፍ የዴርቶጋዳ ቀጣይ ክፍል (ቅጽ) ነው። ዴርቶጋዳን ያላነበባችሁ ይሄን ሊንክ (https://t.me/goferebooks/24) ተጭናችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። የዴርቶጋዳ መጽሐፍ ተከታታይ ክፍሎች፤ በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል። @goferebooks
Mar 26, 2021Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 27, 2021