RCQ#3 * PM Abiy Ahmed መፍጠር የሚፈልጋት አዲሲቷ ኢትዮጵያ እና በፊት የነበረችው ድንቋ ኢትዮጵያ ልዩነት የላቸውም ብላችሁ ታስባላችሁ?*
16 votes
RCQ#3 * PM Abiy Ahmed መፍጠር የሚፈልጋት አዲሲቷ ኢትዮጵያ እና በፊት የነበረችው ድንቋ ኢትዮጵያ ልዩነት የላቸውም ብላችሁ ታስባላችሁ?*
16 votes
ግን የወደፊቷ ኢትዮጵያ ጥሩ እንደምትሆን ተስፋ እናድርግ
Mar 26, 2021ጊዜም እኮ ይፈልጋል
Mar 26, 2021Idk man, in my opinion he wants to create such a great country with great people. You know there are so many problems that are even unable to count.
Mar 26, 2021B
Oct 13, 2021ሙሉበሙሉ ልዩነት የላቸውም ባይባልም ሀገር ወዳድ ህዝብ እንዲኖር እየጣረ ይመስለኛል ምንም እንኳ እንቅፋቶች ቢበዙም። ወደ በፊቷ ኢትዮጵያ ለመመለስ በጣም ግዜ ይፈጃል ግን ማይቻል ነገር የለም
Mar 26, 2021This question will have subjective answers since almost all of us have different ideas towards what kind of Ethiopia Abiy is planning on building and what Ethiopia looked like in the past ......maybe give your perspective and let people choose.
Mar 26, 2021Gn yechalewn eyemokere yemeslegnal teru ngr lemareg eyemokere nw gn yaw eyetefetere yalew gcht eyekelekelew bihonem becha teru ngr tesfa enarg
Mar 26, 2021yalachew aymeslegem
Mar 26, 2021Fuck that jesus²
Mar 28, 2021lewtm newtm ale
Mar 26, 2021Rcq#3 mndenw demo?
Mar 26, 2021oromized ena ye Protestant superiority yenegesebat hager mesel neger ena fthawit Ethiopia lyunet yelachewm blachu tasbalachu??!
Mar 26, 2021አዎ ነፍጠኛው አብይ አህመድ የቀድሞዋን ሚኒሊካዊ ኢ**ያ ለመመለስ ታትሮ እየሰራ ነው። ኢሄ ደግሞ የኦሮሞ ልጆች እያሉ በፊፁም አይሳካም። ኦሮሞነት ይለምልም ኢት***ነት ይውደም
Mar 26, 2021አብይ እኮ የጦር ሜዳ ነው መፍጠር የሚፈልገው እንጂ ሃገር አይደለም!
Mar 26, 2021