አንድ ደስ የምትለኝ ልጅ አለች እና የሷ ሁኔታ ደግሞ ግራ ያጋባል ስቀርባት ትርቃለች ስርቃት ደግሞ መልሳ ትመጣለች በዛ ላይ እሷ ፕሮቴስታንት እኔ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነን ግን እሱ ችግር የሚሆን አይመስለኝም እኛ ከተግባባን አቻችለን መቀጠል እንችላለን ብዬ አምናለሁ እና does any one think i should give a try and make a move?
Mar 24, 2021Anchim behaymanotesh enem behaymanote menore enchelalen milewn Ye teddyn zefen semtek kehone yehe life lay ayseram bekoyachu kuter yagachachewal so move on 🤷♀
Mar 24, 2021