Semonun ye esat adega lemendenew endezi yebezaw? Politicawi mekniat yinorew yihun? Weyis botaw tefelgo nw miyakatlut? Endeza kehone degmo park bemakatel mn aynet tikem yigegnal? Please abiy chigegn liteklebet felgo nw endatlugn genuine mels bcha lemaskemet mokru
Mar 23, 2021የማናውቀው ነገር በመሆኑ ለመወሰን ይከብዳል። ግን ለዚ ለዚ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ... ለምሳሌ የዱር እሳቱ 1ሰዎች ከሰል ለማክሰል እንዲሁም በፓርኮች/በዱር አቅራቢያ ያሉ ነዋሪዎች ከብታቸውን ለመጠበቅ እሳትን ስለሚጠቀሙ በዚህ ምክንያትነት ሊሆን ይችላል። 2 አካባቢ ሙቀት በመጨመሩ በእጽዋት frictionም ሊነሳ ይችላል 3 በፖሎቲካዊ ጎንም Maybe ከዓመታት በፊት በአንዳንድ ድኖች እንደ ተደረገው ታጣቂዎች ሊኖሩበት ይችሉ ይሆናል ተብለው የሚገመቱ ቦታዎችን የማውደም ነገር ሊሆን ይችላል....ግን እርግጠኛ አይደለንም። የንግድ ማዕከላቱ ለኔም እንቆቅልሽ ነው ግን ዘው ብለን ያለተጨባጭ ወይም ያለምክንያታዊነት አንድ መደምደምያ ላይ መድረስ ከባድ ነው።
Mar 23, 2021