Anonymous
#music
ቅኝት ምንድነው? ቅኝት ተቆጣጥሮ መዝፈን ምን ማለት ነው? ቅኝት ከ key ጋር ተመሳሳይ ነው ወይ?
Mar 22, 20213 engagements
ቅኝት ምንድነው? ቅኝት ተቆጣጥሮ መዝፈን ምን ማለት ነው? ቅኝት ከ key ጋር ተመሳሳይ ነው ወይ?
Mar 22, 2021Papas is that you?
Mar 22, 2021Who z hell is "papas"?
Mar 22, 2021i am not musician and i don't know that much deep but i guess የራሱ ዜማ አለው አይደል like low key high key mnamn እሱን መጠበቅ ይመስለኛል
Mar 22, 2021