Anonymous
#other
ትዝታሽን ለኔ ትዝታዬ ለአንቺ 🙏 plz yalew kale tebabrug
Mar 22, 20211 engagements
ትዝታሽን ለኔ ትዝታዬ ለአንቺ 🙏 plz yalew kale tebabrug
Mar 22, 2021“ • • •እኮ አገሬ የቱ ጋር ናት? አሁን አሁን አገር የአባቶች ተረት ናት። ያለችው የድሮ ሙዚቃ ውስጥ ነው። ቅኝ ስላልተገዛን ያጣነው እውቀት ይኖር ይሆን? ከነጻነት ይልቅ ጭቆናን መጋራት ወደ ጠነከረ አንድነት ይወስደን ነበር? በዚህ ስሌት የባርነትን ቀንበር በጋራ ካልተሸከምን በስተቀር የምናውለበልበው አንድ ሰንደቅ አይኖረንም ማለት ነው?° ° °” ትዝታሽን : ለእኔ | ትዝታዬ : ለአንቺ | ገጽ 62 📚 #ከመፅሐፍት_ገፆች 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 22, 2021