ሰላም ውድ የቻናሉ ቤትሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ እፈልጋለሁ እንዴት ከስኳር ህመም መዳን የምችለው በሽታው ከተገኘብኝ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው ያው ከተገኘብኝ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እናም ወደፊትም በቀን 2 ጊዜ ነው መርፌ የምወስደው በዛላይ በአሁኑ ጊዜ ብቸኝነት በጣም እያጠቃኝ ነው ገና 16 አመቴ ነው በዛላይ አሁን ሰውነቴ በጣም እየቀነሰ (እየከሳው)ነው እባካችሁ ለዚህ በሽታ የምታውቁት መድሃኒት ካለ ንገሩኝ።🙏🙏🙏
Mar 20, 2021እየውልህ/ እየውልሽ የስኳር በሽታ መድሀኒት የለውም። ግን ክርስቲያን ከሆንክ ፀበል ሂድ ብዙ በስኳር በደም ግፊት የተያዙ ልክ እንዳንተ ወጣቶች ፀበል እየተጠመቁ ይድናሉ።በሽታ ሁሉ የሰይጣን ነው ። ሰይጣንን ደሞ ማውጣት የሚቻለው የእግዚአብሔር ሀይል ነው። ስለዚህ በእምነት ወደፀበል ቦታ ሂድ። ቦታውን እንድነግርህ inbox ላይ ና።
Mar 20, 2021