ሰዎች አሁን 12 ተኛ ክላስ ተፈታኝ ነኝ እና እንዴት ነዉ በ online በታብሌት ምንፈተን ይመስላቹሀል ወይስ በወረቀት ?
Mar 20, 2021ሳስበው በቆዳ መሰለኝ ምትፈተኑት
Mar 20, 2021ሰዎች አሁን 12 ተኛ ክላስ ተፈታኝ ነኝ እና እንዴት ነዉ በ online በታብሌት ምንፈተን ይመስላቹሀል ወይስ በወረቀት ?
Mar 20, 2021ሳስበው በቆዳ መሰለኝ ምትፈተኑት
Mar 20, 2021Lnfetenm lanfetenm enchlalen yaw be online new bleh btzegaj yawathal endeza sihon betam tatenaleh
Mar 20, 2021Be wereket nw mitifetenut mikniyatum Tabletochu algebum iskimetu ina demo metewum bahunu ye Ageritua huneta hulunim tederash adrigo mefeten miyaschil huneta lay adelum.!
Mar 20, 2021by paper
Mar 20, 2021የ2013 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ጉዳይ ፦ ↘️የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በ2013 ዓ/ም መጨረሻ (ሰኔ አካባቢ) ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለማድረግ ከወዲሁ ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል። ↘️በ2012 ባች በታብሌቶች መዘግየት የቀረው የኦንላይ ፈተና የ2013 ዓ/ም ተፈታኞች ፈተናውን በኦንላይን እንዲወስዱ ለማድረግ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ↘️አጠቃላይ የ2013 ዓ/ም ተፈታኞች ወደ 800,000 ይሆናሉ። ↘️ትምህርት ሚኒስቴር ለ74 ዓመታት ሲሰጥ የነበረውን የፈተና አሰጣጥ ሂደት በመቀየር ከ2012 ባች ጀምሮ በኦንላይ ለማስፈተን ጥረት ቢያደርግም ግዢ የተፈፀመባቸው 500 ሺህ ታብሌቶች በኮቪድ-19 ምክንያት ወደሀገር ባለመግባታቸው ሳይሳካ ቀርቷል፤ በ2013 ባች ግን ተግባራዊ ለማድረግ በሙሉ አቅሙ እንደሚሰራ አሳውቋል። ↘️የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ጫና የሚገኘውን የትምህርት ዘመን ከግምት ውስጥ አስገብቶ በ2013 ብሄራዊ ፈተና ላይ ችግር እንዳይገጥም ከወዲሁ እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል። @Free_Education_Ethiopia Stay safe
Mar 20, 2021Most probably be online nw mihonew
Mar 20, 2021ERe endeza ayhonm sijemer we r bezu leza hulu sew tab aydersem siketel fetena tenesh gize nw yekerew eskeza deres demo mastekakel aychelum!
Mar 20, 2021Pshhhh bakh arfeh kuch bel awara atasnesa...silu semtehal😒
Mar 20, 2021ምንድነዉ ምቀባጥረዉ አንተ ደሞ ?
Mar 20, 2021