#education
ሰዎች g12 ተማር ነኝ ውሳኔ መወሰን አቅቶኛል ዝም ብየ ነው የምማረው ወደፍት ካምፋስ ገብቸ ምን አንደምማር አለውኩ ግን ደሞ በጣም ፈጠራ መስራት እወዳለሁ ደግሞም እሰራለሁ እና በምን ዘርፍ ብገባ ይሻላል ምን ትሉኛላቹ?
Mar 19, 20219 engagements
ሰዎች g12 ተማር ነኝ ውሳኔ መወሰን አቅቶኛል ዝም ብየ ነው የምማረው ወደፍት ካምፋስ ገብቸ ምን አንደምማር አለውኩ ግን ደሞ በጣም ፈጠራ መስራት እወዳለሁ ደግሞም እሰራለሁ እና በምን ዘርፍ ብገባ ይሻላል ምን ትሉኛላቹ?
Mar 19, 2021Amargna bitemar yishalal
Mar 20, 2021😂😂😂😂😂😂😂💀
Mar 20, 2021ባክሽ አሁን በቅርብ ትምህርት ይቆማል 😜
Mar 20, 2021ምንድነው የምትፈጥረው No curiosity survives formal education.
Mar 20, 2021Would you please elaborate
Mar 20, 2021Engineering New Amarachu
Mar 20, 2021ለፈጠራ ስራክ ጊዜ እንዳታጣ ሚያደርግክን ትምህርት ተማር። በተቻለ መጠን ግን ኢትዮጵያ ውስጥ engineering እንዳትማር....
Mar 20, 2021If u have skills just don't waste it, learn for free by your own don't ruin it in formal education.
Mar 20, 2021Fetera lay gobez kehonk Engineering giba... mikniyatum abzagnaw technology nek feterawoch be engineers nw yteserut...✌️
Mar 20, 2021