Anonymous
#technology
ሰላም ሰዎች የsumsung galaxy A12 ባላ 4 ካሜራ ዎጋውን ምታቁ ከሆነ ቶሎ ተባበሩኝ ከውጭ ሰው አምጥቶ ልገዛ ስለሆነ ነው በዛው የካሜራ ጥራቱ ስንት እንደሆነ ካወቃቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Mar 19, 20215 engagements
ሰላም ሰዎች የsumsung galaxy A12 ባላ 4 ካሜራ ዎጋውን ምታቁ ከሆነ ቶሎ ተባበሩኝ ከውጭ ሰው አምጥቶ ልገዛ ስለሆነ ነው በዛው የካሜራ ጥራቱ ስንት እንደሆነ ካወቃቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Mar 19, 2021Ke 9000-9500 dres nw adisu. Ante 8 betgezaw aykefam Cameraw demo 48 Mps nw yejerbaw!
Mar 20, 2021