የሆነ መንጃ ፍቃድ ት/ቤት ህ1 ጀምሬ አሁን 9ወር ሆነኝ ከወር በፊት የፅሁፍ ተፈተንኩ የተግባር ግን በወር 2ሰው ብቻ ነው ምናስፈትነው ገና 30ሰው ይቀድምሃል አሉኝ ከአመት በላይ ማለት ... ena is this normal in addis at all driving schools ? ወይስ ሙድ እየያዙብኝ ነው ? Experience yalachu Please help
Mar 19, 2021Mine also just like you ya theory tftnalew ytegbar almost amet lehonw new
Mar 20, 2021