Hey.... Fresh man course le natural ena le socialoch yeteleyaye new wey .... Mn mn yakatital?
Mar 19, 2021🕺 በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍✍ በ Concise ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇 🪤 MATHEMATICS ( for natural science) 🪤GENERAL PHYSICS 🪤 GEOGRAPHY 🪤LOGIC & CRITICAL THINKING 🪤 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 🪤 PSYCHOLOGY 🪤 PHYSICAL FITNESS
Mar 19, 2021