ኢትዮጵያዊያኖች ግን ዘረኞች ናቸው እንዴ?? ስላችሁ በብሄር ምናምን አይደለም በቆዳ ቀለም። ለምሳሌ ነጮች ወይም ቻይናዎች ላይ ወይም በጣም ጥቁር የሆኑ አፍሪካዊያን ላይ ያለን እይት እንዴት ነው???ለምሳሌ ሲፈጠር ያያቹት ነገር አለ???እስኪ አጋሩን
Mar 18, 2021Yea erasachen ende africawi anayem ena tikuroch minamn Sinay rasu endezi africawoch nachew enelalen like we r not from africa
Mar 19, 2021