በጣም የለወጣቹ የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ቻናል ምንድን ነው link
Mar 18, 2021“ፆም የፀሎት ምክንያት ናት፤ የፀጋ ዕንብ መገኛ ናት፤ አርምሞን የምታስተምር ናት፤ ለበጎ ስራ ሁሉ ታነቃቃለች፤ የፀዋሚ ስጋው ምንጣፉን አንጥፎ ሌሊቱን ሁሉ ተኝቶ ማደር አይቻለውም በምን ጎኑ ይተኛዋል? ሰው አብዝቶ በፆመ ያህል በዚህ መጠን በትህትና ሁኖ እያለቀሰ ይፀልያል፤ ፀሎታት ከልቡናው ይታሰባሉ አንድም ፀሎተ ልብ ይሰጠዋል፤ በፊቱ የትእግስት ምልክት ይታያል በሃጢአቱ ያዝናል ክፉ ህሊና ይርቅለታል የበጎ ነገር መገኛ መከማቻ በምትሆን በፆም ይኖራልና። በመፅሀፋችን ብዙ ችግሮች በፆም ተስተካክለዋል ነነዌን ብናስታውስ ልትጠፋ ያለች ከተማ ናት ነገር ግን በፆም እና በፀሎት በእግዝያብሄር ፊት ተገኙ እግዝያብሄርም ነነዌን ማራት። ብዙ መጥቀስ ይቻላል meme እያሉ ይህንን አይነት ፖስት ሲፖስቱ እናንተ ላይክ ታደርጋላቹ የእውነት ታሳፍራላቹ። ፆምን ሲያራክሱዋት እንዴት መገሰፅ ያቅታቹዋል ለማንኛውም ፆም ስላጣህ ሳይሆን ስለገባህ ነው ምትፆመው አጥቶ ያልበላ ሁሉ ፆምኩ ማለት አይችልም!!!! share👇join👇share @yenebsetiyakewoch @yenebsetiyakewoch
Mar 18, 2021