Anonymous
#other
ጦረ ሚለው ቃል አዛውንትን ተንከባከበ ከሚለው ትርጉም ውጭ ሌላ ትርጉም አለው ወይ?
Mar 16, 20212 engagements
ጦረ ሚለው ቃል አዛውንትን ተንከባከበ ከሚለው ትርጉም ውጭ ሌላ ትርጉም አለው ወይ?
Mar 16, 2021ዐዘለ ተሸከመ ቻለ ፤ ዐገዘ ረዳ አገለገለ ፤ ያዘ።በሚለው ነው ግን በግዕዙ ጦረ (ፆረ) አገለገለ እና ተሸከመ የሚለው ዋና ፍቺ ነው
Mar 17, 2021አዎ ለምሳሌ ልጅ ሥራ አልሰራ ሲል አንተን እጦራለሁ? ይባላል, burden🙏ነገር ነው
Mar 17, 2021