ሰላም ምን መሰላችሁ ሴቶችን በጣም ይፈሩኛል ሊቀርቡኝ ሲሞክሩ እርቃቸዋለዉ ምንም ነገር ከነሱ ጋር መቀራረብ አይመቸኝም ዉሎዬ ከወንዶች ጋር ነዉ anywere ጀለሶቼ በጣም ቆንጆ ሴት😍 አይተዉ ሲሳቡ ሁላ እኔ ምንም ግድ አይሰጠኝም ማውቃቸዉን ትንሽ ስቀርባቸዉ ወድጄሃለዉ ሲሉኝ ምቾት ስለማይሰጠኝ እለያቸዋለዉ በዚህም ብዙዎቹን አስከፍቼቻዋለዉ ሰዉ እንዴት መወደድን ይጠላል 🤔 እና ሳላስበዉ የሆነችን ልጅ ወደድከኳት እስዋም feeling ነበራት ነገር ግን በመሃል እንዲሁ በቀላል ነገር አስከፍቻት break ተፈጠረና በቃ ሁለታችንም እየተዋደድን ተለያየን የመግባባት ችግር የለብኝም ብዙ ወንዶች ሚጨናነቁበት ነገር ለኔ ቀላል ነዉ እንድትመክሩኝ ምፈልገዉ የሚቀርቡኝን ሴቶች ያለምንም ignorance እዳወራቸዉ እኔም የመቅረብ interest እንዲኖረኝ ምን ላድርግ?
Mar 16, 2021