ሰላም ሰዎች👋 ያው ውድድሩን ለመጀመር ወስኛለው ውድድሩን ማትፈልጉ ሰዎችም እንዳላቹ አቃለው RESPECT🙏 ስለዚህ ይሄ ጥያቄ Approve ከተደረገበት ሰአት ጀምሮ ለ13 ቀን ያዘጋጃችሁትን የውድድር ዘፈን መላክ ትችላላችሁ ወይ Comment ላይ ወይ ደሞ Comment lay በማስቀምጠው link መላክ ይቻላል 1, Anonymous አድርጎ ሚልክ ሰው አልቀበልም 2, ከ 00:30-1:30min ብቻ መሆን አለበት 3, መዝፈን ከመጀመራቹ በፉት "For ask anything Ethiopia" ማለት አለባችሁ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ.....👇
ሰላም ሰላም እርኩሳን ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? በቅርቡ Channelu Update ሆኗል እናም Voice መጠቀም ተፈቅዷል 🙌 Tnx for admins ይሄን ተንተርሼ አንድ ውድድር ላዘጋጅ አስቤ ነበር "Unknown Talents" ውድድሩ በየ2 ሳምንቱ የሚዘጋጅ ሲሆን አሸናፊ የ25 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል ውድድሩ ሚሆነው 1, ለዘፈን ሚሆን እሪፍ ድምፅ አለኝ ሚል ሰው ከ 30sec-1min ሚሆን Voice ይልክልኛል 2, ዘፈን ከላኩት ሰዎች የተመረጡ 10 ዘፈኖች ለምርጫ ይቀርባሉ 3, በ24 ሰአት ውስጥ ብዙ ✅ ያገኘ ሰው የውድድሩ አሸናፊ ይሆናል። 🔴Admins pls allow me to do this ⚪️ውድድሩን መወዳደር ሚፈልግ ሰው ካለ ወይም Vote ሚያደርግላችሁ ሰው ወደ Channelu መጋበዝ ትችላላችሁ ሀሳብ አስተያየት አስተካክል ምትሉኝ ነገ ካለ ንገሩኝ እስኪ
0 votes