"ፈተናው ላይ ይካተታል ካልነው ውጪ ሌላ ጥያቄ አላወጣንም" ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ሚኒስቴሩ ባሳለፍነው ሳምንት የተጠናቀቀው የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የ11ኛ ክፍል ሙሉ ምዕራፎችን እና የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ትምህርትን ብቻ ያካተተ ነው፡፡ ከዚህ ውጪ ጥያቄዎችን አላወጣንም። እንዲህ አይነት መረጃዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ በመግለጫቸው አሰምተዋል። Bio bzu tyake neber genetics yemetaw gn ymetal anbebu teblo yetenegerachu tmhrtbetoch alachu?? Weys hulum ayawkm neber?? Am so confused endet liyaregut new manew halafinetun yemiwesdew??
Mar 14, 2021Enem endeza nber yesemahut genetics mibal neger rasu alayehum nber ...gen moshe rasun kemenm neger awtetual ahun halafinetu yerasachin nw I guess🤷♀😒
Mar 14, 2021