Bertemios nege ayne sewer miskin ke ruke yesemahute ye getaye demstu yemelew mezmur kalchu ebakachu lelam ye zemariw mezmur kalchu lakulige.
Mar 13, 2021Alegn
Mar 14, 2021Bertemios nege ayne sewer miskin ke ruke yesemahute ye getaye demstu yemelew mezmur kalchu ebakachu lelam ye zemariw mezmur kalchu lakulige.
Mar 13, 2021Alegn
Mar 14, 2021Ehew
Mar 14, 2021ye liqe zemari yelma mezumroch
Mar 14, 2021በርጠሚዮስ ነኝ በርጠሚዬስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምፁን ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሃል የክርስቶስ ድምፁ በግልፅ ይሰማኛል የልቦናዬ አይን ፈፅሞ ታውሯል አይኔን ፈውስልኝ በርጠሚዮስ ይላል አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ /አዝ ===== አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች በኅጥያት ሰንሰለት ታስረሃል እግር ከወርች ስለዚህ አትልፋ ሲኦልን ጠብቃት እንደዚህ ቢሉኝም እጮሀለው ሳልታክት /አዝ ===== የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ ስለእኔ የሞተው ኢየሱስ ይመጣል የልቦናዬን አይን ገልጦ ያሳየኛል /አዝ ===== አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች በአምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች https://youtu.be/OrCYybgJtiw https://youtu.be/OrCYybgJtiw https://youtu.be/OrCYybgJtiw ሊ/መ ይልማ ኃይሉ
በርጠሚዮስ ነኝ በርጠሚዬስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምፁን ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሃል የክርስቶስ ድምፁ በግልፅ ይሰማኛል የልቦናዬ አይን ፈፅሞ ታውሯል አይኔን ፈውስልኝ በርጠሚዮስ ይላል አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ /አዝ ===== አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች በኅጥያት ሰንሰለት ታስረሃል እግር ከወርች ስለዚህ አትልፋ ሲኦልን ጠብቃት እንደዚህ ቢሉኝም እጮሀለው ሳልታክት /አዝ ===== የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ ስለእኔ የሞተው ኢየሱስ ይመጣል የልቦናዬን አይን ገልጦ ያሳየኛል /አዝ ===== አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች በአምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች ሊ/መ ይልማ ኃይሉ
U can get from youtube all his muzmurs on mahtot
Mar 14, 2021Thanks🤍🖤
Mar 14, 2021🙏🙏
በርጠሚዮስ ነኝ ሊቀ.መዘ.ይልማ ሃይሉ ============ ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
@YTAudioBot - 04:39, 4.41 MB
How to get free games on pc please tell me
Mar 14, 2021ሰዎች የስራ ማስታወቂያ በብዛት የሚለቀቅበት ቻናል ካለ ላኩልኝ እስኪ
Mar 14, 2021@mezmurochh
Mar 14, 2021