Anonymous
#health
የተከበራችሁ የጤና ባለሞያዎች ሰሞኑን እንግዳ ነገር አጋጥሞኛል እንደ ጉንፋን አድርጎ አሞኝ ነበር ምንም አይነት ፈሳሽ(ንፍጥ) የለኝም አፍንጫየ አልፎ አልፎ ይደፍነኛል ምንም ርጥበት የለም ችግሩ ምንም ነገር ማሽተት አልቻልኩም ምንም ሽታ አይታወቀኝም ከፍተኛ ድካም ይሰማኛል ምን ይሆን የሆንኩት አመሰግናለሁ
Mar 13, 202110 engagements
የተከበራችሁ የጤና ባለሞያዎች ሰሞኑን እንግዳ ነገር አጋጥሞኛል እንደ ጉንፋን አድርጎ አሞኝ ነበር ምንም አይነት ፈሳሽ(ንፍጥ) የለኝም አፍንጫየ አልፎ አልፎ ይደፍነኛል ምንም ርጥበት የለም ችግሩ ምንም ነገር ማሽተት አልቻልኩም ምንም ሽታ አይታወቀኝም ከፍተኛ ድካም ይሰማኛል ምን ይሆን የሆንኩት አመሰግናለሁ
Mar 13, 2021Corona
Mar 24, 2021Enem endezza hognallew
Mar 14, 2021COVID
Mar 14, 2021Corona newa
Mar 14, 2021Ene mashitetm hone mekmes kakomku 3 month alifognal kezan behola yemetefesha organoche mnm dena hunew ayakum bzu gize hospital hejalehu yager medhanit yashekmugnal gin wef
Mar 14, 2021Corona new abate
Mar 14, 2021Corona nwa abate
Mar 14, 2021Go ChECk fOR coVID 🗣
Mar 14, 2021COVID LIHON YICHELAL
Mar 14, 2021