Anonymous
#education
ሠላም ሰወች ደት ናቹ ጥያቄ ነበረኝ መረጃ ይኖራችኋል ብየ ሥላሰብኩ ነው ባለፈው ነው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰድኩት እና ትምህርት ቤታችን ዩኒቨርስቲ እንድንሞላ ቅፅ ሰቶናል እና ብዙ ተማሪዎች 1ኛ ተመሣሣይ ባህርዳርን ሞለን የመድረስ እድሉ ደት ነው በውጤት ከሆነስ በሶሻል ሳይንስ ከስንት ጀመሮ ይቀበለናል ከአንድ ትምሀርት ቤት ምንያክልስ ተማሪ ይቀበላል (5ተማሪ ብቻ ነው ከአንድ ትምህረት ቤት የሚባል ወሬ ስለሠማሁ ነው ) ። ጥያቄየን እንደምትመልሱልኝ ተሰፋ አደርጋለሁ። አመሠግናለሁ ።
Mar 13, 20219 engagements